1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ በዘመነ ኢሕአዴግ

እሑድ፣ ግንቦት 21 2008

በዛሬዉ ዉይይታችን የኢትዮጵያን የ25 ዓመት ጉዞ በወፍ በረር እንቃኛልን። ወይይታችን በተለይ ሠላምን በማስፈን፤ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን በማስረፅ እና ምጣኔ ሐብታዊ እድገትን በማጠናከሩ ረገድ የተደረገዉ ጥረት፤ ዉጤቱና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያለዉን ፋይዳ ባጭሩ ይቃኛል።

https://p.dw.com/p/1IwCo
ምስል DW/Y. Geberegziabher

ኢትዮጵያ በዘመነ ኢሕአዴግ

ኢትዮጵያን ለ17 ዓመታት የመራዉ የደርግ ሥርዓት በሐይል ከሥልጣን የተወገደበት፤ የቀድሞዉ አማፂ ቡድን የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ሥልጣን የያዘበት ሃያ አምስተኛ ዓመት ወይም የብር ኢዮቤልዩ በዓል በተለያየ ድግሥእየተከበረ ነዉ። በዛሬዉ ዉይይታችን የኢትዮጵያን የ25 ዓመት ጉዞ በወፍ በረር እንቃኛልን። ወይይታችን በተለይ ሠላምን በማስፈን፤ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን በማስረፅ እና ምጣኔ ሐብታዊ እድገትን በማጠናከሩ ረገድ የተደረገዉ ጥረት፤ ዉጤቱና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያለዉን ፋይዳ ባጭሩ ይቃኛል።

ነጋሽ መሐመድ