1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ እና የአሳማ ጉንፋን መከላከያ ርምጃ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 22 2001

ኢትዮጵያ በቅርቡ በሜክሲኮ የተከሰተው የአሳማ ጉንፋን ወረርሽን ለመከላከል የተለያዩ ቅድመ ዝግጅት መጀመርዋን የጤና ጥበቃ ሚንስቴር አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/HhZp
ኢትዮጵያ እና የአሳማ ጉንፋን መከላከያ ርምጃ
የአሳማ ጉንፋን ወረርሽኝ አስተላላፊ ተህዋሲ ምርመራምስል AP

ወረርሽኙን ለመከላከል የሚያስፈልገውን ቅድመ ዝግጅት የሚያስተባብር አንድ ግብረ ኃይል መቋቋሙን ሚንስቴሩ ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አመልክቶዋል። ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ፣

ተክሌ የኋላ፣