1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ

እሑድ፣ ሚያዝያ 30 2008

ኢትዮጵያ የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ አባል መሆን የሚያስችላት ረቂቅ ሕግ ከሦስት ሳምንታት ገደማ በፊት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል።

https://p.dw.com/p/1IjM3
Addis Ababa (Äthiopien)
ምስል picture alliance/landov

ኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ

ኢትዮጵያ የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ አባል መሆን የሚያስችላት ረቂቅ ሕግ መጽደቅ በሀገሪቱ የመድኅን ዋስትና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ ምን ዓይነት ተጽዕኖ ሊያሳርፍ ይችላል? ለሀገሪቱ ፊናንስ ዘርፎች የሚይዘው ትርጓሜ ምን ሊሆን ይችላል? በሚሉት ጥያቄዎች ላይ ውይይት አካሂደናል።

አርያም ተክሌ
ማንተጋፍቶት ስለሺ