1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ ዘገባ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 8 2002

ኢትዮጵያ ለውጭ ባለሀብቶች በራቸውን ከዘጉት ጥቂት የአፍሪቃ ሀገሮች መካከል በቀዳሚነት እንደምትጠቀስ የዓለም ባንክ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/OJkF
ምስል ullstein bild - Fotoagentur imo

የዓለም ባንክ ባለፈው ሳምንት ያወጣው ዘገባ ከተመለከታቸው ሰላሳ ሶስት ገንዘብ ስራ ላይ የሚውልባቸው መስኮች መካከል በኢትዮጵያ አስራ ሶስቱ ለውጭ ባለሀብቶች የተከለከሉ መሆናቸውን ገልጾዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ በተፈቀዱት ገንዘብ ስራ ላይ በሚውልባቸው መስኮች ፈቃድ እና መሬት ለማግኘት ብዙ ጊዜ እንደማይፈጅ አክሎ አስታውቋል። አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ