1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ«ፍሪደም ሀውስ» የ 2017 ዓም ዘገባ

ሰኞ፣ ጥር 29 2009

ኢትዮጵያ የሲቭል እና የፖለቲካ መብቶችን ከሚጥሱ ሃገራት መካከል አንዷ መሆኗን  «ፍሪደም ሀውስ»  ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ ገለጸ።

https://p.dw.com/p/2X3k5
Logo Freedom House

Ber. Washington(Freedom house Bericht 2017 _ Äthiopien) - MP3-Stereo

መንበሩን ዋሽንግተን፣ ዩ ኤስ አሜሪካ ያደረገው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም የ150 ሃገራትን የሰብዓዊ መብት ይዞታ በመረመረበት ዘገባው ኢትዮጵያን ነፃ ከማይባሉ ሃገራት ውስጥ መድቧታል።

መክብብ ሸዋ 

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ