1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ ከ 1976/77 ታላቅ የረሃብ ዕልቂት ወዲህ

እሑድ፣ ጥቅምት 23 2007

የ1964ቱን አሠቃቂ ድርቅ፣ ረሃብና ዕልቂት በተመለከተ፣ ያኔ ጆናታን ዲምቢልቢ የተባለው የ BBC ጋዜጠኛ፣ ኀላፊነቱ የሚመለከታቸው ወገኖች የሚጠየቁበት ጊዜ ይመጣል በማለት ነበረ ዘገባውን የደመደመው። ሌላው ባልደረባው ማይክል በኧርክ፣

https://p.dw.com/p/1DfNF
Äthiopien 1984
ምስል AP

የ1976/77ቱን ኮረም ላይ በመገኘት የረሃቡን አስከፊነትና ዕልቂት መጠን፣ በመጽሐፍ ቅዱስ የተገለጠውን ዓይነት መቅሠፍት ይመስላል ነበረ ያለው። ኢትዮጵያ ውስጥ በታሪክ ምዕራፍ ወደ ሥልጣን የተውጣጡ ወገኖች ፣ ረሃብ ያለፈ ታሪክ ሆኖ እንደሚቀር በየጊዜው መናገራቸው አልቀረም። ። ግን እውን ረሃብ ከኢትዮጵያ ገጸ-ምድር ተወግዷል?

ኢትዮጵያ ከ 1976/77 ታላቅ የረሃብ ዕልቂት ወዲህ ፣ የዛሬው መወያያ ርእሳችን ነው።

ተክሌ የኋላ

ማንተጋፍቶት ስለሺ