1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ የብር ሜዳልያ አገኘች

ረቡዕ፣ ነሐሴ 30 2004

በትናንቱ የ1500 ሜትር የአንድ እጅ አካል ጉዳተኞች የሩጫ ውድድር የ 24 አመቱ ወንድዮ ፍቅሬ እንደልቡ 2ተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳልያ አስግኝቷል ። በዚሁ ውድድር ኬንያ የወርቅ አልጀሪያ ደግሞ የነሐስ ሜዳልያ ወስደዋል ።

https://p.dw.com/p/163zs
A performer races suspended in mid-air during the Opening Ceremony for the 2012 Paralympics in London, Wednesday Aug. 29, 2012. (AP Photo/Kirsty Wigglesworth)
ምስል dapd

ለንደን ውስጥ በመካሄድ ላይ ባለው የፓራሊምፒክስ ውድድር ኢትዮጵያ ትንንት ምሽት በተካሄደ የሩጫ ውድድር የመጀመሪያውን ሜዳልያ አገኘች ። በትናንቱ የ1500 ሜትር የአንድ እጅ አካል ጉዳተኞች የሩጫ ውድድር የ 24 አመቱ ወንድዮ ፍቅሬ እንደልቡ 2ተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳልያ አስግኝቷል ። በዚሁ ውድድር ኬንያ የወርቅ አልጀሪያ ደግሞ የነሐስ ሜዳልያ ወስደዋል ። በስፍራው የምትገኘው ሃይማኖት ጥሩነህ ዝርዝሩን ልካልናለች ።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ