1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ 70በመቶዉ ገጿ ለበረሃማነት ተጋልጧል

ዓርብ፣ መስከረም 17 2000

በረሃማነትን በመከላከል ላይ ያተኮረ ጉባኤ በቅርቡ ስፓኝ ማድሪድ ዉስጥ ተካሂዷል። ከመነሻዉ የስምምነቱ ፈራሚ ሀገራት 694 ናቸዉ።

https://p.dw.com/p/E0mv
በረሃማ ገፅታ
በረሃማ ገፅታ

ኢትዮጵያም ከቆዳ ስፋቷ አብዛኛዉ ክፍል ለበረሃማነት የተጋለጠ መሆኑ ተመልክቷል። በኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የስርዓተ ምዕዳር መምሪያ ሃላፊና የበረሃማነት ዓለም ዓቀፍ ስምምነት ተጠሪ የሆኑት አቶ አባቡ አናጌ ማብራሪያ ሰጥተዉናል።