1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጽያ ከየት ወዴት

ዓርብ፣ ሚያዝያ 1 2002

ኢትዮጽያ ከየት ወዴት በሚል ርስእ የተሰናዳ ጊባኤ በዪናይትድ ስቴትስ በቨርጂኒያ ዉስጥ ዛሪ መጀመሩ ተገልጾአል።

https://p.dw.com/p/Mrs8
ምስል ullstein - Giribas

በዚህ ጉባኤም የኢትዮጽያ እና የአፍሪቃ ቀንድ ኢኮነሚያዊ ችግሮች ዙርያ የሚዳሰሱበት እንደሆነና ከሃምሳ በላይ ምሁራን በጉባኤዉ የጥናት ስራቸዉን እንደሚያቀርቡ በዋሺንግተን ዲሲ የሚገኘዉ ወኪላችን አበበ ፈለቀ የላከልን ዘገባ ይጠቁመናል

አበበ ፈለቀ፣

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ