1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢድ አልፈጥር በዋሽንግተን ዲሲ

እሑድ፣ ሰኔ 18 2009

የፈርስት ሂጅራ ፕሬዚዳንት ሐጂ ነጂብ መሐመድ የኢድ አልፈጥር በዓል አከባበርን አስመልክተው እንደተናገሩት ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ችግረኞችን ይረዳሉ።

https://p.dw.com/p/2fM9O
Russland Eid al-Adha
ምስል picture-alliance/dpa/S. Tsarnaev

(Beri. DC) Eid celebration US - MP3-Stereo

ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በዩናይትድ ስቴትስ መዲና ዋሽንግተን ዲሲ የኢድ አልፈጥር በዓልን አክብረዋል። በሲያትል እና በመዲናዪቱ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የሚገለገሉባቸው ሁለት መስጊዶች ይገኛሉ። የፈርስት ሂጅራ ፕሬዚዳንት ሐጂ ነጂብ መሐመድ የኢድ አልፈጥር በዓል አከባበርን አስመልክተው እንደተናገሩት ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ችግረኞችን ይረዳሉ።

መክብብ ሸዋ
ማንተጋፍቶት ስለሺ