1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢ ሰ መ ጉ እና የፍርድ ቤት ውሳኔ

ሰኞ፣ የካቲት 19 2004

በባንክ ያስቀመጠውን ከ ስምንት ሚሊዮን ብር በላይ እንዳያንቀሳቅስ፣ በፌደራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና የማደራጃ መ/ቤት ቦርድ ውሳኔ ባለፉት ሦስት ዓመታት እንደታገደበት ሲሆን፤ እገዳ ባሳለፈው ቦርድ ላይ ክስ መሥርቶ፣ ሲከራከርና

https://p.dw.com/p/14B2E
ምስል picture-alliance/dpa



በባንክ ያስቀመጠውን ከ 8 ሚሊዮን ብር በላይ እንዳያንቀሳቅስ፣ በፌደራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና የማደራጃ መ/ቤት ቦርድ ውሳኔ ባለፉት 3 ዓመታት እንደታገደበት ሲሆን፤ እገዳ ባሳለፈው ቦርድ ላይ ክስ መሥርቶ፣ ሲከራከርና አቤቱታውን ሲያሰማ ከቆየ በኋላ፣  በዛሬው ዕለት፤ ከፌደራሉ ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት፣ውሳኔ አግኝቷል። ፍርድ ቤቱ፣ የኢሰመጉ አቤቱታ፣ በችሎቱ የሥልጣን ወሰን ተመርምሮ፣ ፍርድ ሊሰጠው የሚገባ በመሆኑ ፣ ተከሳሽ እንዲቀርብ ሲል ውሳኔ አሳልፏል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ