1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤርትራ በረሃማነትን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት

ሐሙስ፣ ሐምሌ 9 2001

የበረሃማነት መስፋፋት ካጠላባቸው የአፍሪቃ ሀገሮች አንዷ ኤርትራ ናት ። በዚህ የተነሳም የሀገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር አደጋውን ለመቋቋም የተለያዩ ጥረቶችን በማድረግ ላይ መሆኑን ጎይቶም ቢሆን ከአስመራ ዘግቧል ።

https://p.dw.com/p/IqvB

ከጥረቶቹ መካከልም የዕርከን ስራ እንዲሁም የዛፍ ችግኝ ተከላ ይገኙበታል ። እንደ መስሪያ ቤቱ ማብራሪያ በኤርትራ በተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት በደን የተሸፈነው መሬት ከቀድሞው በእጅጉ ያነሰ ነው ።

ጎይትኦም ቢሆን/አርያም ተክሌ/ሸዋዬ ለገሠ