1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እሥራኤል እና ሀማስ -የእሥረኞች ልውውጥ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 7 2004

እሥራኤል እና ሀማስ ባለፈው ሣምንት በደረሱት ስምምነት መሠረት፡ ዛሬ የመጀመሪያዎቹን እሥረኞች ተለዋወጡ።

https://p.dw.com/p/Rrac
ምስል dapd

ካለፉት አምሥት ዓመታት ወዲህ ታግቶ የነበረው እሥራኤላዊw ሀምሳ አለቃ ጊላት ሻሊት ወደ ትውልድ ሀገሩ ተመልሶዋል። አራት መቶ ሰባ ሰባት ፍልሥጤማውያን እሥረኞችም ተፈተዋል። ከነዚህም ብዙዎቹ ወደተውልድ አካባቢያቸው ሲመለሱ፣ አንዳንዶቹ ግን የመመለስ መብት ስላላገኙ ወደለሎች ሀገሮች እንደሚሄዱ ተሰምቷል። ስለ እሥረኞቹ ልውውጥ እና ለጊላድ ሻሊት ስለተደረገው አቀባበል ሀይፋ እስራኤል የሚገኘውን ወኪላችን ግርማው አሻግሬን ቀደም ሲል በስልክ ጠይቄው ነበር።

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ