«እስላሞፎቢያ» በአሜሪካ7 ነሐሴ 2002ዓርብ፣ ነሐሴ 7 2002አሜሪካውያን በእስልምና ሃይማኖት ላይ ያላቸው አሉታዊ አመለካከት እየሰፋ መጥቷል።https://p.dw.com/p/OnS0የክርስትናና የእስልምና ሃይማኖታዊ ምልክቶች፣ምስል AP Graphic / DW-Fotomontageማስታወቂያ መስከረም 1 በኒውዮርክ መንታ ህንጻዎች ላይ የደረሰውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ የአሜሪካውያን ስሜት እየከፋ እንደመጣ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የሽብር ጥቃት ከደረሰባቸው መንታዎቹ ህንጻ አጠገብ መስጊድ እንዲሰራ ከቀረበው ሀሳብ ጋር ተያይዞ በመላ አሜሪካ ተቃውሞ ተሰምቷል። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ዘገባ አለው። v መሳይ መኮንን ተክሌ የኋላአበበ ፈለቀ