1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እስራኤልና ተገን ጠያቂ አፍሪቃውያን

ሰኞ፣ ጥር 19 2006

እስራኤል ለሁለት ኤርትራዉያን የፖለቲካ ጥገኝነት መስጠትዋን፤ የሃገሪቱን የሀገር አስተዳደር ሚኒስቴር ጠቅሶ ሮይተርስ ትናንት ዘገበ።

https://p.dw.com/p/1Axw3
Afrikanische Flüchtlinge demonstrieren in Israel
ምስል Reuters

የእስራኤል መንግሥት ይህን እርምጃ የወሰደው ሕገ ወጥ የሚላቸዉ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን የስደተኝነት እውቅና እንዲሰጣቸው ተቃውሞአቸውን በማሰማት ላይ ባሉበት በአሁኑ ወቅት ነው ።እስራኤል ለሁለቱ ኤርትራዉያን ጥገኝነት መስጠትዋ በሀገሪቱ ለሚገኙ ሌሎች አፍሪቃዉያን ስደተኞች ምን ተስፋ ይሰጭ ይሆን፤ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶችስ ምን አስተያየት አላቸዉ ፤ ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት የእስራኤሉን ወኪላችን ግርማዉ አሻግሪን አነጋግሪዉ ነበር ።


ግርማዉ አሻግሪ
አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ