1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እንስሳት ስሌትን ይችላሉን?

Azeb Tadesse Hahnረቡዕ፣ ጥር 6 2001

እንስሳት ስሌት ማድረግ ይችላሉን? የሰዉ ልጅ ፊደል ቆጠረ አልቆጠረ በየለት የኑሮ ሂደቱ ስሌት ማለት ሂሳብ ነክ ጉዳዮች ያጋጥሙታል ምንም እንኻ በድንገት የሁለት ስኩየር ሩት ስንት ነዉ ተብለን በድንገት ብንጠየቅ መልሱን ለመናገር ትንሽ ያህል ቢቸግረንም።

https://p.dw.com/p/GYFK
ዝንጀሮ መጠን ለይቶ ያዉቃልምስል DW-TV
የቀመር አዋቂ የተባሉ እንኻ የሁለት እስኩየር ሩት ስንት ነዉ ቢባሉ ከነጥብ በኻላ ያለዉን ቁጥር ጠርቶ መለስ ለመመለስ ይቸገራሉ። እና እዚህ ላይ ስሊት ወይም ቀመር ሰዉ ልጅ ወይንስ እንስሳትም ላይ የሚታይ ተግባር ነዉ የሚለዉን ጥያቄ እንድናነሳ ይገፋፋናል? ቅንብሩን ያድምጡ!