እንወያይ14 ነሐሴ 2004ሰኞ፣ ነሐሴ 14 2004የመገናኛ ብዙሃንን ምክር ቤት የፕረስ ነፃነትን አረጋግጦ፤ መገናኛ ብዙሃን የሙያዉን ስነምግባር ጠብቀዉ እንዲሠሩ፤ ችግር ሲገጥም ደግሞ የገላጋይነት ሚና የመጫወት ሃላፊነትን ይዞ የሚቋቋም እንደሆነ ባለሙያዎች ይገልፃሉ። የምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ባለድርሻዎችን የሚወከሉበት፤ ገለልተኛ አካል እንደሆነም ይታመናል።https://p.dw.com/p/15t3Bማስታወቂያ የመገናኛ ብዙሃንን ምክር ቤት የፕረስ ነፃነትን አረጋግጦ፤ መገናኛ ብዙሃን የሙያዉን ስነምግባር ጠብቀዉ እንዲሠሩ፤ ችግር ሲገጥም ደግሞ የገላጋይነት ሚና የመጫወት ሃላፊነትን ይዞ የሚቋቋም እንደሆነ ባለሙያዎች ይገልፃሉ። የምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ባለድርሻዎችን የሚወከሉበት፤ ገለልተኛ አካል እንደሆነም ይታመናል።