1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከሰዎች ለሰዎች የኖሩት ሰዉ ስንብት

ሰኞ፣ ግንቦት 25 2006

«ሥንብት እንደማልወድ ታዉቂያለሽ አለኝ» አሉ ፀሐፊዋ።ግን እንደ ፊልም ተዋኝ ሮሚ ሽናይደር በሞተችበት-እንደ ሚሊዮን ኢትዮጵያዉን «አባት»- የአባቶች ቀን በሚከበርበት ዕለት-ተሰናበቱ።ሐሙስ ግንቦት-29 2014።86 ዓመታቸዉ ነበር።ካርል ሐይንስ በም።

https://p.dw.com/p/1CAlp
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ