1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

በ50 አመታት ከአፍሪቃ 1 ትሪሊዮን የሚገመት ገንዘብ ሸሽቷል

ረቡዕ፣ ግንቦት 30 2009

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ኮሚሽን በአምሳ አመታት ውስጥ 1 ትሪሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ከአፍሪቃ መሸሹን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/2eHdS
Geldumtausch in Westafrika
ምስል AP

M M T Beri. Toronto ( $1trn stolen from Africa in 50 years) - MP3-Stereo

የበለጸጉ ሃገራት እና የፋይናንስ ተቋማት ከአፍሪቃ ሸሽቷል ለተባለው ገንዘብ ተጠያቂ ናቸው ተብሏል። አብዛኛዉ ገንዘብ በተለይ ከምዕራብ አፍሪቃ እንደሚወጣ ነዉ የተገለጸዉ። የኮሚሽኑ አማካሪ አዲዬንካ አዴሚ ከአፍሪቃ ተመዝብሮ የሸሸው ገንዘብ ካልተመለሰ ለአኅጉሪቱ የእርዳታ ገንዘብ የሚፈይድላት ነገር የለም ሲሉ ተናግረዋል። የኤኮኖሚ ባለሙያዎች የመልካም አስተዳደር እጦት ለዝርፊያው ቀዳሚውን አስተዋፅዖ አበርክቷል ባይ ናቸው።

 አክመል ነጋሽ 

እሸቴ በቀለ

ሸዋዬ ለገሠ