1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከኢትዮጽያ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

ዓርብ፣ ጥቅምት 20 2002

ከኢትዮጽያ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ ትናንት አመሻሽ ላይ የተሰጠዉ መግለጫ

https://p.dw.com/p/KJTA
ምስል picture alliance/dpa

በቤተክርስትያኒቷ አመራር አባላት እና አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረዉን ችግር እንዲሁም አሳሳቢ ያለዉን ጸብ በሰላማዊ መንገድ እንደፈታዉ ማስታወቁ ተገልጾአል። ታደሰ እንግዳዉ ዘገባዉን ከአዲስ አበባ ልኮልናል

ታደሰ እንግዳዉ/ አዜብ ታደሰ/ አርያም ተክሌ