1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዉኃ ችግር በመቐለ

ማክሰኞ፣ ጥር 2 2009

በመቐለ ከተማ ባለዉ ስር የሰደደ የመጠጥ ዉኃ ችግር ነዋሪዉ ክፉኛ እያማረረ መሆኑ ተነገረ። የዉኃ ችግር በዓረና ትግራይ ከተራ ችግር አልፎ ፖለቲካዊ ችግር ሆንዋል።  በሕዝቡ ጥያቄ በመንግሥት ላይጫና ለመፍጠር በተደጋጋሚ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አስበን ተከልክለናል ሲል ፓርቲዉ ይናገራል።

https://p.dw.com/p/2VaGm
Dürre/extreme Wasserknappheit in Neu Delhi
ምስል DW


የከተማዉ የዉኃና ፍሳሽ ጽ/ቤት በበኩሉ የአጭር የመካከለኛና የረዥም ጊዜ እቅድ አዉጥቼ ችግሩን ለመቅረፍ እየሰራሁ ነዉ ብሎአል።  በአሁኑ ወቅት መቐለ የሚገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮኃንስ ገብረእግጊአብሔር   

አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ