1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ካናዳ እና የቋንቋ ፖሊሲዋ

ሰኞ፣ ሰኔ 26 2009

35 ሚልዮን ሕዝብ የሚኖርባት ካናዳ  በኮንፌዴሬሽን የተዋሀደችበት 150ኛ ዓመት እያከበረች ነው። በውህደቱ ኖቫ ስኮቲያ፣ ኒው ብሩንስዊክ እና የብሪታንያ የካናዳ ቅኝ ግዛቶች ተጠቃለዋል።

https://p.dw.com/p/2fqhI
Kanada Flaggen in Ottawa
ምስል picture alliance/dpa/All Canada Photos

MMT_Kanada Sprachpolicy - MP3-Stereo

በካናዳ ከጎርጎሪዮሳዊው 1969 ዓም ወዲህ ሁለት ቋንቋዎች፣ ማለትም፣  እንግሊዝኛ እና ፈረንሳይኛ በይፋ ቋንቋነት ያገለግላሉ። ካናዳ እንግሊዝኛ እና ፈረንሳይኛ በይፋ የምትጠቀምበት ይኸው ፖሊሲዋ ሀገሪቱን ከመበታተን እንደጠበቃት አንድ የሕግ ባለሙያ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። 

አክመል ነጋሽ

አርያም ተክሌ

አክመል ነጋሽ