1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኬንያ እና ጥምሩ መንግስት

ቅዳሜ፣ የካቲት 21 2001

የኬንያ ህዝብ በሀገሩ ገሀድ ይሆናል ብሎ የጠበቀው የተሀድሶ ለውጥ ተስፋው መና የቀረ ያህል ተሰምቶታል።

https://p.dw.com/p/H2nT
ምስል AP

አምና በሀገሪቱ ከፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት ይፋ መሆን በኋላ የተከተለውን ደም አፋሳሽ ግጭት ካበቃው እና በተቀናቃኞቹ ፓርቲዎች መካከል ከተደረሰው የስልጣን መጋራቱ ስምምነት ኬንያውያን ብዙ ጠብቀው ነበር። ይሁንና፡ ጥምሩ መንግስት ከተመሰረተ ከአንድ ዓመት በኋላ ህዝቡ በሀገሩ መሪዎች ላይ ትልቅ ቅሬታ እንዳደረበት ይገኛል።

ZPR

AA/HM