1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኮፕ የደቡብ አፍሪቃ አዲሱ ፓርቲ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2001

አራት ሺህ ተወካዮች የተሳተፉበት የአዲሱ የህዝብ ምክር ቤት የተባለው የደቡብ አፍሪቃ ፓርቲ ጉባኤ የቀድሞውን የደቡብ አፍሪቃ መከላከያ ሚኒስትር ሞሲዩዋ ሌኮቶን የፓርቲው ፕሬዝዳንት አድርጎ ሰይሟል ።

https://p.dw.com/p/GHHt
ሌኮቶምስል AP

አዲሱ ፓርቲ ኮፕ በምርጫ ካሸነፈ የምርጫ ስርዓቱን እንደሚያሻሽል አስታውቋል ። በማሻሻያው መሰረትም ፕሬዝዳንቶች ና የክፍላተ ሀገራት ጠቅላይ ሚኒስትሮች እንዲሁም ከንቲባዎች በገዥው ፓርቲ ሳይሆን በቀጥታ በህዝብ እንዲመረጡ ይደረጋል ።