1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወቅታዊው የሊቢያ ሁኔታ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 18 2003

የሊቢያ ዓማጽያን መዲናይቱን ትሪፖሊ መቆጣጠራቸውን እና በባብ ኧል አዚዝያ የሚገኘውን የሊቢያ መሪ ሞአመር ኧል ጋዳፊ መኖሪያ ቤትንም መያዛቸውን ቤንጋዚ የሚገኘው የብሄራዊው የሽግግር ምክር ቤት ኃላፊ ሙስጠፋ መሀመድ አብዱል ጃሊል ገለጹ።

https://p.dw.com/p/RhtV
ምስል dapd

ይህም ቢሆን ግን በትሪፖሊ ውጊያው አሁንም እንደቀጠለ ነው። በከተማይቱ የሪክሶስ ሆቴል አቅራቢያ የቀጠለው ውጊያ የትሪፖሊ ጊዚያዊ ሁኔታ ምን ያህል አሳሳቢ መሆኑን ጠቁሞዋል። በዚሁ ጊዜ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሊቢያን ህዝብ መርዳት የሚቻልበትን መንፈድ እየፈተሸ ይገኛል።

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ