1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዉሃን በጥንቃቄ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 17 2003

ተፈላጊዉ መጠን መብዛቱም ማነሱም የሰዉን ህይወት አደጋ ላይ ይጥላል ዉሃ።

https://p.dw.com/p/RhgX
ምስል picture-alliance/dpa

የህዝብ ቁጥር መብዛት እና ለሰዉ ልጅ መጠቀሚያ መዋል የሚችለዉ ዉሃ መጠን ማነስ በምድራችን የምግብ እጥረትና የአካባቢ ተፈጥሮ መሽመድመድን እያስከተለ እንደሆነ እየተነገረ ነዉ። ይህን ችግር ለመቀልበስ የሚረዳዉ ለግብርናዉ ዘመናዊ ቴክኒክ መጠቀምና የተፈጥሮ አካባቢን የማይጎዱ ስልቶችን ሥራ ላይ ማዋል እንደሆነ የተመድ ለዘንድሮዉ የዓለም የዉሃ ሳምንት ያወጣዉ ዘገባ ያመለክታል። ሸዋዬ ለገሠw

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ