1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዊኪሊክስ ስለኢትዮጵያና ኤርትራ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 1 2003

የአሜሪካንን የዲፕሎማሲ ምሥጢራዊ ሰነዶች ይፋ ማዉጣት የጀመረዉ ዊኪሊክስ የተሰኘዉ ድረ ገጽ፤

https://p.dw.com/p/QVYo
ጁሊያን አሳንጅምስል picture-alliance/dpa

ኢትዮጵያና ኤርትራንም የሚነካኩ የተወሰኑ መረጃዎችን ማዉጣት ጀምሯል። አንድ የአፍሪቃ ጉዳዮች ተንታኝ መረጃዎቹ ዩናይትድ ስቴትስ ከኢትዮጵያ ጋ ያላትን የቀረበ ወዳጅነትና ከኤርትራ ጋ ያላትን የሻከረ ግንኙነት ያሳያል ይላሉ። ዊኪልክስ በተከታታይ ይፋ የሚያደርጋቸዉ የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ምስጢራዊ መረጃ የአገሪቱን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መናጡን ቀጥሏል።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ