1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የጉዞ አቅጣጫ

ሰኞ፣ ጥቅምት 14 2009

ጉባኤው በኢትዮጵያ የወደፊት የጉዞ አቅጣጫ እንዲሁም ሀገሪቱ ምን ዓይነት ሽግግር ማድረግ አለባት በሚሉ ነጥቦችም ላይ ተነጋግሯል።

https://p.dw.com/p/2RdpV
Karte Äthiopien Amhara, Tigray, Oromia Englisch

Beri Wash( A new vision for a new Ethiopia) - MP3-Stereo


በኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ እና መፍትሄው ላይ ያተኮረ ጉባኤ ዋሽንግተን ዲሲ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ተካሂዷል። ትናንት እና ከትናንት በስተያ የተካሄደው ይኽው ጉባኤ በኢትዮጵያ የወደፊት የጉዞ አቅጣጫ እንዲሁም ሀገሪቱ ምን ዓይነት ሽግግር ማድረግ አለባት በሚሉ ነጥቦችም ላይ ተነጋግሯል። በጉባኤው ላይ የእምነት ተቋማት፣ የሲቪል ማኅበረሰብ እና የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ተወካዮች ተገኝተዋል። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን ዝርዝሩን ልኮልናል።


መክብብ ሸዋ

ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ