1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት በዓባይና በተፋሰስ ወንዞች ላይ

ማክሰኞ፣ መስከረም 29 2005

በዓባይ እና በተፋሰስ ወንዞች እንዲሁም ከዓባይ ወንዝ ግድብ ጋ በተያያዘ ባካባቢው ባሉ ሀገራት ውስጥ በሚታየው የፖለቲካ አቋምና አመለካከት ላይ ያተኮረ ውይይት ሰሞኑን በለንደን ብሪታንያ ተካሂዶዋል።

https://p.dw.com/p/16N1f
Blick über den Wasserfall Blue Nile Falls in der Nähe von Bahir Dar in Äthiopien. Undatierte Aufnahme.
ምስል picture-alliance / dpa

በዚሁ ውይይት ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰርና የዩኒቨርሲቲው ፕሬስ ክፍል ኃላፊ ዶክተር ያዕቆብ አርሰኖ አንድ ጥናታዊ ጽሑፍ አቅርበዋል።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ