1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት በጥቁር ህዝብ መዘከሪያ ወር

ማክሰኞ፣ የካቲት 3 2001

በአዲስ አበባው የጎቴ ገብረ ክርስቶስ ደስታ የባህል ማዕከል የጥቁር ህዝብ መዘከሪያ ወርን ምክንያት በማድረግ ውይይት ተካሄደ ።

https://p.dw.com/p/Gr6v
የመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ሴናተርምስል AP

መድረኩን ያዘጋጀው በኢትዮጵያ የአሜሪካን ኤምባሲ ሲሆን በውይይቱ ላይ የተገኙት በርካታ ተጋባዥ እንግዶች በጥያቄና መልስ ተሳትፈዋል ። ውይቱን የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ተታዩን ዘገባ ልኮልናል ።