1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዐቢይ ታዳሽ የኃይል ምንጭ-ፀሐይ፣

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 1 2001

ህይወት ላለው አብዛኛው ነገር ምንጭ፣ ሙቀትና ብርሃን ሰጪዋ ፀሐይ ናት።

https://p.dw.com/p/GDK8
ዝምባብዌ ውስጥ በገጠር አንድ ቤተሰብ የሚጠቀምበት በፀሐይ ኃይል ኤሌክትሪክ የሚያመነጭ ንዑስ አውታር፣ምስል picture-alliance / dpa

ለተፈጠሮ እንክብካቤ ሲታሰብ፣ ወደፊት አማራጭ የታዳሽ ኃይል ምንጭ በመሆን ፕላኔታችንን ይታደጋሉ ተብለው ተስፋ ከተጣለባቸው መካከል አንዷ ምናልባትም ዋንኛዋ ፀሐይ ናት ።