1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም አቀፍ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ሪፖርት

ሐሙስ፣ ሰኔ 11 2001

የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ዓለም አቀፍ ህገወጥ የሰዎች ዝዉዉርን በተመለከተ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ።

https://p.dw.com/p/ISfj
ህገ-ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ዘመናዊ ባርነት ነዉ


በሪፖርቱ መሰረት ኢትዮጽያና ኤርትራም፣ ዜጎቻቸዉ ለስራ ብለዉ ወደ ዉጭ አገር በመጓዝ፣ ለወሲብ ጥቃት፣ ለከባድ ስራና፣ ለሴተኛ አዳሪነት ተጋልጠዋል። ሪፖርቱ ኢትዮጽያን ችግሩን ለመቅረፍ ጥረት ከሚያደርጉት ኤርትራን ደግሞ ለችግሩ ትኩረት ከነፈጉ አገራት ጎራ መድቧቸዋል። ዝርዝሩን ከዋሽንግተን ዲሲ አበበ ፈለቀ እንዲህ አጠናቅሮታል።

አበበ ፈለቀ/አዜብ ታደሰ/አርያም ተክሌ