1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም አቀፍ የሐረር ወር

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 3 2004

ዓለም አቀፍ የሐረር ወር ሰሞኑን በይፋ ተከፈተ። ሂደቱን ከሐረር የተከታተለው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር እንደዘገበው፣ የኢትዮጵያ ሚልየንየም በክልሉ በተከበረበተ ወቅት በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች በየአምስት ዓመቱ በሐምሌ

https://p.dw.com/p/15Uwi
This mini mosque shares space inside a tree, in Harar, Ethiopia July 21, 2007. For 1,000 years, this city on a hilltop has been a center of Islamic faith in the Horn of Africa, with a forbidding, 4-meter (13-foot) wall surrounding ancient mosques and serpentine alleyways. Harar was named a UNESCO World Heritage site last year, joining some of the world's top landmarks such as the Grand Canyon in the United States, the Great Wall of China and the Acropolis in Greece. It is also the fourth holiest city in Islam _ behind Mecca, Medina and Jerusalem (AP Photo/Anita Powell)
ምስል AP

ወር እየተገናኙ ወሩን ለማክበር በደረሱት ስምምነት መሠረት አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ እየተከበረ ሲሆን፣ በተለይ በክልሉ የሚታየውን የውኃ ችግር ለመቀነስ የሚያስችል አንድ ፕሮዤ አነቃቅቷል።  የክልሉ የዲያስፖራ ማስተባበሪያ ኃላፊ አቶ መሀመድ ሻሽ ስለሐረር ወር ዓላማ እንዲህ አብራርተዋል።

 ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ