ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን 23 ሚያዝያ 2004ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 23 2004በያመቱ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን ዘንድሮም በተለያዩ የዓለም ዋና ከተሞች ተከብሮ ዋለ። የሰራተኛውን ብሶት ተቃውሞ እና ጥያቄዎችን የሚገልጹ መፈክሮችን ያነገቡ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞች እና የመብት ተሟጋቾችhttps://p.dw.com/p/14ndpምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ አደባባይ በመውጣት ዕለቱን አስበውታል።በተለይ፡ ሰራተኛው መንግሥታት በዓለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የፊናንስ ቀውስ ሰበብ የገጠማቸውን የኤኮኖሚ ችግር ለመቀነስ በሚል ያስተዋወቁትን ጠንካራውን የቁጠባ መርሀግብር በግልጽ ተቃውመውታል። ገበያው ንጉሴ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ