1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንና ወንዶች

ማክሰኞ፣ የካቲት 29 2008

ዓለም አቀፍ የሴቶች እኩልነት ዕለት (ማርች ስምንት) ዛሬ በመላዉ ዓለም በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች ታስቦ ዉሏል። የዓለም ሴቶች ሁኔታ በአሁኑ ጊዜ እየተሻሻለ ቢመጣም፡ የሴቶች እኩልነትም ሆነ ሴቶች በፆታቸው ሰበብ የሚደርስባቸው አድልዎ ጨርሶ አለተወገደም።

https://p.dw.com/p/1I9KQ
Äthiopien Fotografie von Michael Tsegaye
ምስል Michael Tsegaye

[No title]


የወንዶች ተፅዕኖ አሁንም ጎልቶ በሚታይበት ዓለም ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ የደረሱ ሴቶች ግን ጥቂት አይደሉም። በተለምዶ በኢትዮጵያዉያን ዘንድ የሴት ሥራ የወንዶች ሥራ በሚል ቡና የማያፈላ፤ ቤት የማይጠርግ፤ ልብሱን የማያጥብ ወንድ አሁንም፤ ይኖር ይሆን? የአዲስ አበባዉ ዘገብያችን ዮኃንስ ገብረ እግዚአብሄር መቅረፀ ድምፁን ይዞ አንዳንዶችን ጠያይቆ በዓለም ዓቀፉ የሴቶች ቀን ልኮልናል።

ዮኃንስ ገብረ እግዚአብሄር


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ