1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም አቀፍ የስነ ተፈጥሮ ስብሰባ በሮማ

ሰኞ፣ የካቲት 30 2001

በኢጣልያ መዲና በሮማ ከተማ በሚገኘው ግሬጎርያን ጳጳሳዊ ዩኑቨርሲቲ እና በዩኤስ አሜሪካ በኢሊኖይ የኖትረዳም ዩኒቨርሲቲ በጋራ ያዘጋጁትና በቫቲካን የባህል ጳጳሳዊ ምክር ቤት ጥላ ስር ሀገሮች አቀፍ የስነ ተፈጥሮ በዝግ ስብሰባ ሲካሄድ መሰንበቱ አይዘነጋም።

https://p.dw.com/p/H8xI
ቻርልስ ዳርዊን
ቻርልስ ዳርዊንምስል picture-alliance / dpa

በዚሁ ቫቲካን የተያዘውን አውሮጳዊ 2009 ዓመት የስነ ተፈጥሮ የሳይንስ ጠበብት መታሰቢያ ዓመት ባለችበት ጊዜ በሮማ የተካሄደው ስብሰባ፡ ወኪላችን ተክለእግዚ ገብረየሱስ እንደዘገበው፡ በይበልጥ በዝነኛው የሳይንስ ጠቢብ ቻርልስ ዳርዊን የፍጥረታት መነሻ ከየትና ወዴት በተሰኘው ጽንሰ ሀሳብ ላይ በሰፊው ተወያይቶ ነበር።

AA/NM