1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ፣

ዓርብ፣ የካቲት 20 2001

አዲስ አበባ ውስጥ በመስቀል አደባባይ በሚገኘው የትርዒት ቅጥር ግቢ ውስጥ፣ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ተመርቆ ተከፍቷል።

https://p.dw.com/p/H2np
የኢትዮጵያ ቡና ጥራት ሲፈተሽ፣ምስል AP Photo

ለ 126 የሀገር ውስጥና 116 የውጭ ሀገር የንግድ ድርጅቶች ተሳታፊዎች እንዲሁም ለአምባሳደሮች፣ ያእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያሰሙት፣ የዓለም አቀፉ ትርዒት አዘጋጅ፣ የ አዲስ አባባ የንግድና ማኅበራት ም/ቤት ሥራ አስኪያጅ አቶ ጋሻው አባተ ናቸው።

---ጌታቸው ተድላ----

Tekle Yewhala ,Hirut Melesse

►◄