1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም ዓቀፉ የወንጀል ችሎት በአፍሪቃ

ዓርብ፣ መስከረም 14 2003

በኬንያ፤ በሱዳን ዳርፉር፤ በዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎም ሆነ በሰሜን ዑጋንዳ ለተፈፀሙ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች፤ የሚመለከታቸዉ ሰዎች ለፍርድ ቀርበዉ ቅጣታቸዉን አልተቀበሉም፤ ተበዳዮችም አልተካሱም።

https://p.dw.com/p/PMBg
ምስል dpa

ካለቅጣት የከረመዉ የህግ ጥሰት ተዓማኒነት ባለዉ ሂደት ፍትህ ይጠብቃል። በተጠቀሱት አካባቢዎች ለተፈፀሙ ወንጀሎች ተጠያቂዎቹን ለፍርድ የማቅረብ ስራዉን እየሰራ እንደሆነ ዓለም ዓቀፉ የወንጀል ችሎት ቢያሳስብም፤ ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉት ወገኖች ግን ፍትህ በመዘግየቱ እንደተተወ አስመስሏል ይላሉ።

ሽቴፈኒ ዱክሽታይን፤ ሸዋዬ ለገሠ