1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲ እና ሉዓላዊነትና ቅሬታዉ

ሰኞ፣ ጥር 1 2009

ዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲ እና ሉዓላዊነት የፖለቲካ ፓርቲ አራተኛ መደበኛ ጉባኤውን በማይጨው ከተማ ለማካሔድ አልቻልኩም አለ።

https://p.dw.com/p/2VXFE
Äthiopien 40. Jahrestag TPLF
ምስል DW/T. Weldeyes

Beri. Mekelle Arena Tigray For Democracy and Sovereignty Party complain - MP3-Stereo

ዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲ እና ሉዓላዊነት የፖለቲካ ፓርቲ አራተኛ መደበኛ ጉባኤውን በማይጨው ከተማ ለማካሔድ አልቻልኩም አለ። የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አንዶም ገብረ ስላሴ በማይጨው የጀመሩት ጉባኤ በጸጥታ ኃይሎች መቋረጡን ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። የደቡብ ትግራይ ዞን ፖሊስ መምሪያ ወቀሳውን አስተባብሏል። 


ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

 
እሸቴ በቀለ
አርያም ተክሌ