1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓ/አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍ/ቤት አገናኝ ጽ/ቤት ተግባር

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 10 2002

መንበሩ ኔዘርላንድ ዴንሃግ የሚገኘዉ አለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ፕሪዝደንት ዳኛ ሳንክ ሁንሶንግ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ባደረጉት የስራ ጉብኝት ከአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ከዶክተር ዣን ፒንግ ጋር ተገናኝተዉ ሃሳብ ተለዋዉጠዋል።

https://p.dw.com/p/ONeJ
ዓ/አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍ/ቤት አገናኝ ጽ/ቤት ተግባርምስል DW

ዳኛ ሳንግ ሁንሶንግ በዚሁ ጉብኝታቸዉ ወቅት በጦር ወንጀል የሚፈለጉ ግለሰቦችን ለፍርድ ማቅረብ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ከመወያየታቸዉ ሌላ በአዲስ አበባ አንድ አገናኝ ጽህፈት ቤት መክፈት የሚቻልበትን ሂደት ለማመቻቸት በሚቻልበት ጉዳይ ላይ በሰፊዉ መክረዋል። ዝርዝሩን ያድምጡ!


አርያም ተክሌ