1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓ/አቀፍ የፍልሰት እና የልማት መድረክ

ሐሙስ፣ ግንቦት 7 2006

የሰዎች ፍልሰት ለህብረተሰባዊ እና ለኤኮኖሚያዊ ዕድገት ፣ እንዲሁም ፣ በዓለም ድህነትን በመቀነሱ ረገድ የሚኖረው ሚና ትናንት በስዊድን መዲና ስቶክሆልም የተከፈተው በፍልሰት እና በልማት ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ መድረክ

https://p.dw.com/p/1C0fj
ምስል DW/T. Mehretu

ያዘጋጀው ዓውደ ጥናት ዋነኛ የመወያያ ርዕስ ነው። በዚሁ የሦስት ቀናት የውይይት መድረክ ላይ ተሳታፊ የሆኑት ከ144 ሀገራት የተውጣጡ ልዑካን በአሁኑ ጊዜ እጅግ በተስፋፋው የሰዎች ፍልሰት በሚገባ ጥቅም ላይ ስለሚውልበት ጉዳይ ይመክራሉ።

ቴድሮስ ምሕረቱ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ