1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዝነኛዋ ጸረ አፓርታይድ ታጋይ ሄለን ሱስማን

ቅዳሜ፣ ጥር 2 2001

ነጭዋ የደቡብ አፍሪቃ ዜጋ የነበሩት ሄለን ሱስማን ለብዙኃኑ ጥቁሮች ደቡብ አፍሪቃውያን መብት በመታገላቸው ይታወቃሉ።

https://p.dw.com/p/GVKf
ሄለን ሱስማን
ሄለን ሱስማንምስል picture-alliance/ dpa

ይኸው ትግላቸው ዓለም አቀፍ ክብርና በርካታ ሽልማቶችም አስገኝቶላቸዋል። ሱስማን አዲሱ አውሮጳዊ ዓመት እንደገባ በዘጠና አንድ ዓመታቸው በጆሀንስበርግ አርፈዋል።