1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሁለት አገር ባህልን አዋህዶ መኖር

ሐሙስ፣ ጥቅምት 23 2004

አንድ ሰው የሁለት ባህል መሰረት ካላቸው ወላጆች ሲወለድ ምን ዓይነት ፈተናዎች ይገጥሙታል? አንድን ወላጅንስ? እነዚህ እና ሌሎች ጥያቄዎች ለዛሬው የባህል መድረክ እንግዳዎች ተነስተዋል።

https://p.dw.com/p/Rufx
ምስል DW

የስራም ሆነ ሌሎች አጋጣሚዎች በሚፈጥሩት ሁኔታ አንድ ሰው ከትውልድ አገሩ ወጥቶ በሌላ አገር መኖር የሚቀጥልበት ብሎም ቤተሰብ የሚያፈራበት አጋጣቢ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው የሄደው። ይህ አጋጣሚ አንድ ሰው ቢያንስ ሁለት ባህሎችን አዋህዶ መኖር እንዲችል አድርጓል። ለዚህ ግን አመቺ ሁኔታዎች እና የግል ጥረት ወሳኝ ናቸው። ከሲውዘርላንዳዊ እናቱ እና ከኢትዮጵያዊ አባቱ የተወለደው ያሬድ ኃይለ ስላሴ፤ ዚውዘርላንድ ነው ተወልዶ ያደገው፤ እንዴት የእናትና የአባቱን ባህል አዋህዶ እንደሚኖር ያወጋናል። እንዲሁም በጀርመን አገር ነዋሪ የሆኑ እናት ወ/ሮ ሶፍያ ማሞ እና በዮናይትድ እስቴትስ በነርቭ እና ስነ አዕምሮ ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑ ዶክተር ዮናስ እንዳለ ገዳ የዛሬውን የባህል ዝግጅት እንግዶች ናቸው።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ