1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሂለሪ ክሊንተን የኢትዮጵያ ጉብኝት

ሰኞ፣ ሰኔ 6 2003

የዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሂለሪ ክሊንተን ዛሬ ለጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።

https://p.dw.com/p/RTHT
ምስል dapd

ከዛምቢያ እና ታንዛንያ ቀጥሎ ዛሬ ኢትዮጵያ መጎብኘት የጀመሩት ሂለሪ ክሊንተን በአፍሪቃ ህብረት ባሰሙት ንግግረ የህብረቱ አባል ሀገሮች ሊቢያ ወደ ዴሞክራሲ የጀመረችውን ትግል እንዲደግፉ ጠይቀዋል። ከጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጋ ተወያይተዋል።

ታደሰ እንግዳው

እርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ