1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሃይማኖት ግጭቶችና መፍትሄያቸው ላይ ያተኮረው ውይይት

ረቡዕ፣ ሐምሌ 6 2003

ኢትዮጵያ ውስጥ በሃይማኖት መካከል የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለማስወገድ የሃይማኖት ተቋማት ምሁራን መንግስትና ህብረተሰቡ እንዲተባበሩ ተጠየቀ ።

https://p.dw.com/p/RZcr
ምስል AP Graphics/DW Fotomontage

በሃይማኖቶች መከካከል ሰላም የማስፈን ዓላማ የሚያራምደው Interfaith peace building Initiative የተባለው መንግስታዊ ያልሀነ ድርጅት አዲስ አበባ ውስጥ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ እንዳስታወቀው የሃይማኖት ተቋማት ሰላምን በማስፈን ረገድ የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው ። በዚሁ መድረክ ላይ የተገኙት ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የሃይማኖቶች ተጠሪዎች በሃይማኖቶች መካከል የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለመፍታት ህብረተሰቡን ማስተማሩ ወሳኝ መሆኑን አስታውቀዋል ። መድረኩን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ