1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህይወት ቤት በጀርመን

ማክሰኞ፣ ኅዳር 22 2002

በየዓመቱ የዓለም የኤድስ ቀን ተብሎ ይህን ዕለት ሲያስብ የሰዉ ልጅ በተፈጥሮ በሰዉነቱ ያለዉን በሽታ የመከላከል አቅም ስለሚያዳክመዉ አሳሳቢ የጤና እክል መነጋገር አልሞ ነዉ።

https://p.dw.com/p/Kn63
ኮሎኝ የሚገኘዉ የህይወት ቤትምስል Michael Borgers

የበሽታዉ ምንነት ከታወቀበት ጊዜ አንስቶም በዓለማችን HIV ቫይረስ በደማቸዉ የተገኝ ሰዎች ቁጥር ቀደም ሲል እንደጠቀስነዉ 33ሚሊዮን ደርሷል። በየዓመቱም 2,7 ሚሊዮኖች በቫይረሱ ይያዛሉ።

ሸዋዬ ለገሠ/ነጋሽ መሐመድ