1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህዳሴ ግድብ ግንባታ 3ኛ ዓመት

እሑድ፣ መጋቢት 14 2006

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተጀመረው የህዳሴ ግድብ ግንባታ በቅርቡ ሦስተኛ ዓመት ይሆነዋል። ስለግንባታው ሂደት እና በግንባታው ሰበብ ስለተነሳው ውዝግብ ውይይት አካሂደናል።

https://p.dw.com/p/1BdBO

አርያም ተክሌ