1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የለንደን ሕዝባዊ ስብሰባ

ሰኞ፣ ኅዳር 19 2009

የአርበኞች ግንቦት 7 የድጋፍ አባላት ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በለንደን ሕዝባዊ ስብሰባ አካሄዱ። በዚሁ ስብሰባ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለስልጣን ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ እና አቶ ብዙነህ ጽጌ ለስብሰባው ተሳታፊ ንግግር አሰምተዋል።

https://p.dw.com/p/2TNsr
Großbritannien Parlament Big Ben Westminster Bridge
ምስል imago/Pacific Press Agency

Ber. London(Genbot 7 Konferenz) - MP3-Stereo

አቶ ብዙነህ በኢትዮጵያ በእስር የሚገኙት ትውልደ ኢትዮጵያዊው የብሪታንያ ዜጋ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ወንድም ናቸው።

ድልነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ