የለንደን ኦሎምፒክ እና መስተንግድው8 ነሐሴ 2004ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2004የለንደን ኦሎምፒክ መስተንግዶ በሠላም ተጀምሮ በሠላም ባሳለፍነው እሁድ እኩለ-ሌሊት ላይ በደማቅ አከባበር የዝግጅቱ ፍፃሜ ተከናውኗል። በዝግጅቱ የመዝጊያ ስነ-ስርዓትም ላይ የለንደን ከተማ ከንቲባ ቦሪስ ጆንሰን ለብራዚል የሪዮ ዳጄኔሮ ከተማ ከንቲባ አቻቸው የኦሎምፒክ ሠንደቅ-ዓላማ አስረክበዋል።https://p.dw.com/p/15pbMምስል dapdማስታወቂያ ብራዚል የሚቀጥለውን የኦሎምፒክ የስፖርት ዝግጅት የዛሬ 4 ዓመት ታዘጋጃለች። ለመሆኑ የለንደኑ ኦሎምፒክ አጠቃላይ ዝግጅት ምን ይመስል ነበር? አፈፃፀሙስ እንደተጠበቀው ነው በሚሉት ጥያቄዎች ዙሪያ የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳው ጌታነህ ከዛው ከለንደን የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል። ድልነሳው ጌታነህ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሸዋዬ ለገሰ