1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሉፍታንዛ አብራሪዎች አድማ

ሰኞ፣ የካቲት 15 2002

በዓለም ስም ካላቸዉ መካከል የጀርመን የሆነዉ የሉፍታንዛ አየር መንገድ አዉሮፕላን አብራሪዎች የስራ ማቆም አድማ ከዛሬ ጀምረዉ መተዋል።

https://p.dw.com/p/M8Eo
አብራሪዎች በተቃዉሞ ሰልፍ ላይምስል AP

ይህ በዚህ ሳምንት ለአራት ቀናት በተከታታይ የሚቆየዉ አድማ ከአንድ መቶ ሃምሳ ሚሊዮን ዩሮ በላይ ድርጅቱን ያከስራል ተብሎ ተገምቷል። እስከሃሙስ በዚሁ መዘዝ ወደ10,000 መንገደኞች ይጉላላሉ ተብሎ ተፈርቷል። በአገሪቱ ትልቁ የአብራሪዎች አድማ ተብሎ ከፍተኛ ስፍራ የተሰጠዉን የሉፍታንዛ አብራሪዎች አድማ በሚመለከት ከበርሊን የደሰረንን ዘገባ ያድምጡ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ